የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱ በ ኋሊ ምን አ ይነ ት ስሜት ይሰማዎታሌ?

የ ሆድ ቁርጠትና የ ደም መፍሰ ስ ዋን ኛ ምሌክቶቹ ና ቸው፡ ፡ እ ነ ዚህ ምሌክቶች መድኃኒ ቱ እ የ ሰ ራ መሆኑ ን ስ ሇሚያ መሇ ክቱ
በመጥፎ ጎ ና ቸው አ ይወሰ ዱም፡ ፡ ይሁን ና ይህ ቁርጠትና የ ደም መፍሰ ስ ሇምን ያ ህ ሌ ጊዜ መቆየ ት አ ሇ በ ት?
 የ ወር አ በ ባ ቁርጠት ካሇ ብዎት በ አ ን ዳን ድ ሴቶች ሊ ይ የ ሚከሰ ተው ቁርጠት ከመደበ ኛ የ ወር አ በ ባ ቁርጠት
በ በ ሇጠ ከፍተኛ ይሆና ሌ፡ ፡
 በ አ ን ዳን ድ ሴቶች ሊ ይ የ ሚከሰ ተው ደም መፍሰ ስ ከመደበ ኛ የ ወር አ በ ባ ደም መፈሰ ስ በ በ ሇጠ ከፍተኛ
ይሆና ሌ፡ ፡ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌን ከወሰ ዱ ከጥቂት ሰ ዓታት በ ኋሊ የ ዶሮ እ ን ቁሊ ሌ ያ ህ ሌ መጠን ያ ሇው
የ ረ ጋ ወይም የ ጓ ገ ሇ ደም ሉፈስ ይችሊ ሌ፡ ፡
 በ አ ን ዳን ድ ሴቶች ሊ ይ የ ሚከሰ ተው ቁርጠት ቀሊ ሌና የ ሚፈሰው ደምም ሌክ እ ን ደ መደበ ኛ የ ወር አ በ ባ ሉሆን
ይችሊ ሌ፡ ፡

ሉዘ ጋጁባ ቸው የ ሚገ ባ ቸው ነ ገ ሮች

7
 ከፍተኛ የ ሆነ የ ደም መፍሰ ስ ና ህመም ቢሰማዎት አ ይደና ገ ጡ፡ ፡ የ ሚገ ጥምዎትን ከፍተኛ ህመምና ቁርጠት
ሇ ተወሰ ኑ ሰ ዓታት ተቋቁመው ጽን ሱን ሇማስ ወረ ድ ከወሰ ኑ ና ከጠበ ቁት በ ሊ ይ ሳ ይሆን ብዎት ሂደቱን ከፈጸሙ
ይፈወሳ ለ፡ ፡

 በ ሂደቱ ወቅት ከፍተኛ የ ሆድ ቁርጠት ካጋጠመዎት አ ይቡፕሩፌን የ ተሰ ኘውን የ ህመም ማስ ታገ ሻ ይዋጡ፡ ፡
ያ ሇ ሃ ኪም ትዕ ዛ ዝ 200 ሚሉ ግራም የ ሚሆን መግዛ ት በ አ ብዛ ኞቹ ሀ ገ ራት ውስ ጥ ይቻሊ ሌ፡ ፡ በ6 ሰ ዓታት
ሌዩ ነ ት አ ራት እ ን ክብሌ ማስ ታገ ሻ ይውሰ ዱ፡ ፡ ይህም የ ሆድ ቁርጠትዎን ያ ስ ታግስ ሌዎታሌ፡ ፡
ሉጠነ ቀቁባ ቸው የ ሚገ ቡ ነ ገ ሮች
ጽን ስ በሚወር ድበ ት ወቅት ከሊ ይ የ ተዘ ረ ዘ ሩት ምሌክቶች የ ተሇመዱ ና ቸው፡ ፡
በ ን ቃት መከታተሌ ያ ሇ ብዎት ነ ገ ር ፡ –bleeding image
 የ ሚፈሰው የ ደም መጠን ፡ በሁሇ ት ሰ ዓታት ውስ ጥ በ የ አ ን ድ ሰ ዓቱ ከጨር ቅ በ ተሰ ሩ ሁሇ ት ትሊ ሌቅ ማድረ ቂያ
ወይም ሞዴሶ ችን የ ሞሊ ደም በ ተከታታይ የ ፈሰ ሰ ከሆነ ፤ አ ሁን ጽን ሱ መውረዱን ይገ ነ ዘ ባ ለ፡ ፡ በ ዚህ ጊዜም
ከፍተኛ የ ደም ፍሰ ት ይኖረ ዋሌ ማሇ ት ነ ው፡ ፡
 ይህ ን ያ ህ ሌ የ ደም ፍሰ ት የ ተከሰ ተ ከሆነ የ ህ ክምና እ ር ዳት ሉያ ስ ፈሌግዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ ሞዴሱን ደም ሞሊው
ማሇ ት ሞዴስ የ ፈሰ ሰውን ደም ከፊትና ጀር ባ ፤ ከዳር እ ስ ከ ዳር ደም መጦ ሞሊ ማሇ ት ነ ው፡ ፡
 ከፍተኛ ህመም፡ አ ይቡፕሩፌን ህመም ማስ ታገ ሻ ከዋጡ በ ኋሊ እ ን ኳን የ ሚሰማዎት ከፍተኛ ህመም የ ማይሻ ሻ ሌ
ከሆነ የ ህ ክምና እ ር ዳት ያ ግኙ፡ ፡ ይህ አ ይነ ቱ ከፍተኛ ህመም የ ሚያ መሇ ክተው ከጽን ስ ማስ ወረዱ ሂደት በ ፊት
መሇ የ ት ያ ሌተቻሇ የ ተጨና ገ ፈ እ ር ግዝና መኖሩን ና በማህ ጸ ን ቱቦ በ ኩሌ እ የ ፈረ ሰ መሆኑ ን ነ ው፡ ፡ በ ዚህ ጊዜ
ሕይወትዎ በ አ ስ ጊ ደረ ጃ ሊ ይ ነ ው ማሇ ት ነ ው፡ :
 የ ህመም ስሜት ይሰማዎታሌ? የ ተሇመደ የ ትኩሳ ት፤ ማቅሇ ሽሇ ሽና ማስመሇ ስ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብለን በ ወሰ ዱበ ት
ቀን ሉሰማዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱበ ት ቀን በ ኋሊ የ ህመም ስሜት ሳ ይሆን የ ጤን ነ ት ስሜት
ሉሰማዎት ይገ ባ ሌ፡ ፡ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌ ከወሰ ዱበ ት በማን ኛውም ቀና ት ሊ ይ የ ህመም ስሜት የ ሚሰማዎት
ከሆነ አ ስ ቸኳይ የ ህ ክምና እ ር ዳታ ማግኘት አ ሇ ብዎት፡ ፡