ሚፌፕሪ ስ ቶን እ ና ሚሶ ፕሪ ስ ቶሌ አ ወሳ ሰ ድን አ ስመሌክቶ የ ተሰጡ መመሪ ያ ዎች

ጋጥም ይችሊ ሌ፡ ፡ ይህ ሁኔ ታ ደግሞ እ ጅጉን የ ተሇመደ ክስ ተት ነ ው፡ ፡
መመሪ ያ 2፡ እ ን ክብለን ከወሰ ዱ በ ኋሊ ከ24 እ ስ ከ 48 ሰ ዓታት ሇሚሆን ጊዜ ይጠብቁ፡ ፡
ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌን ከመውሰ ድዎ በ ፊት 24 ሰ ዓታት የ መጠበ ቅ ግዴታ ቢኖር ብዎትም 48 ሰ ዓታት ሳ ይሞሊ ዎት
መውሰ ድዎን ግን ያ ረ ጋግጡ፡ ፡
እ ን ክብለን ከወሰ ዱ በ ኋሊ በሚጠባ በ ቁበ ት ጊዜ የ ተሇመዱ የ ዕ ሇ ት ተዕ ሇ ት ስ ራዎችን እ ን ደ ቤተሰ ብዎን መን ከባ ከብ፤
ምግብ ማዘ ጋጀት ወይን ም ወደ ስ ራ አ ሉያ ም ወደ ትምህ ር ት ቤት መሄድ ያ ለትን ተግባ ራት ማከና ወን ይችሊ ለ ፡ ፡
መመሪ ያ 3፡ እ ያ ን ዳን ዳቸው 200 ሚሉ ግራም የ ሚሆኑ 4 ፍሬ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌን ይጠቀሙ ፡ ፡ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ
እ ን ክብሌ ሇመጠቀም ሁሇ ት መን ገ ዶች ያ ለ ሲሆን እ ነ ዚህ እ ን ክብልቹን በ ብሌትዎ ውስ ጥ ማስ ቀመጥ ወይን ም በ ታችኛው
መን ጋጋ ውስ ጥ መያ ዝ ነ ው፡ ፡ ከሁሇ ቱም አ ወሳ ሰ ዶች ውስ ጥ የ ፈሇ ጉትን ቢጠቀሙ ደህ ን ነ ቱ የ ተጠበ ቀ ነ ው፡ ፡
vaginaሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌን በ ብሌትዎ ውስ ጥ ሇማስ ቀመጥ የ ፈሇ ጉ ወይን ም የ መረጡ ከሆነ ፡ –
1. በ ቅድሚያ ውሃ ሽን ትዎን ከሸ ኑ በ ኋሊ እ ጅዎን ይታጠቡ
2. በ ጀር ባ ዎ ይን ጋሇ ለ፤ ጣትዎን በመጠቀም አ ራቱን እ ን ክብልች በ ታችኛው ብሌት አ ካባ ቢ ያ ስ ቀምጡ ፤ የ ገ ቡት አ ራቱ
እ ን ክብልች በምን ም መሌኩ ከጣትዎ ርዝመት በ ሊ ይ ወደ ብሌትዎ ውስ ጥ መዝሇ ቅ የ ሇ ባ ቸውም ፡ ፡
3. ሇ30 ደቂቃዎች ያ ህ ሌ በ ጀር ባ ዎ ይን ጋሇ ለ፡ ፡
mouthሚሶ ፕሮስ ቶለን በ አ ፍዎ ውስ ጥ መያ ዝ የ ፈሇ ጉ ወይን ም የ መረጡ ከሆነ ፡ –
1. አ ፍዎ ደረ ቅ እ ን ዳይሆን ትን ሽ ውሃ ይጎ ንጩ፡ ፡ አ ራቱን እ ን ክብልች በ እ ያ ን ዳን ዱ በ ታችኛው እ ና ሊ ይኛው
መን ጋጋ ውስ ጥ ሁሇ ት ሁሇ ት እ ን ክብልችን ያ ስ ቀምጡ፡ ፡
2. እ ን ክብልቹን ቢያ ን ስ ሇ30 ደቂቃዎች ያ ህ ሌ በመን ጋጋዎ ውስ ጥ ይያ ዙት፤ በሚሟሙበ ት ጊዜ በ አ ፍዎ ውስ ጥ የ ቾክ
ጣዕ ም ወይም ድር ቀት ሉሰማዎት ይችሊ ሌ፡ ፡ ከዚህ በ ኋሊ ሇ ሰ ሊ ሳ ደቂቃዎች ያ ህ ሌ ምን ም አ ይነ ት ምግብም ሆን
ፈሳ ሽ አ ይወሰ ዱ፡ ፡
3. ከ30 ደቂቃዎች በ ኋሊ በ አ ፍዎ ውስ ጥ የ ቀረውን መድኃኒ ት በውኃ እ ያ ጉመጠመጡ ይዋጡ፡ ፡

ከዚህ በ ኋሊ ስ ምን ሉከሰ ት ይችሊ ሌ?

አ ብዛ ኛውን ጊዜ ከ1 ሰ ዓት እ ስ ከ 2 ሰ ዓት ባ ሇው ጊዜ ውስ ጥ ቁርጠት እ ና መድማት ሉጀምር ዎ ይችሊ ሌ ፡ ፡ በ ር ከት
ያ ሇ ውሃ ይጠጡ ፡ ፡ የ ተመጣጠነ ገ ን ቢ ምግብ ይመገ ቡ ፡ ፡ በ ጀር ባ ዎ ተን ጋሇው እ ረ ፍት ይውሰ ዱ ፡ ፡ የ ሚሰማዎትን
ህመም ሇማስ ታገ ስ እ ን ዲችለ አ ይቡፕሩፌኑ ን መዋጥ ይችሊ ለ፡ ፡
ሇ በ ሇጠ መረ ጃ ‹‹የ ህመም ምሌክቶች›› የ ሚሇውን ገ ጽ ይመሌከቱ፡ ፡
መመሪ ያ 4:
ሚፌፕሪ ስ ቶን ና ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌ ጽን ስ ማስ ወረ ጃን ከተጠቀሙ የ ጤና ተን ከባ ካቢ ባ ሇሙያ በ የ ጊዜው እ የ ተከታተሇ
እ ን ዲጎ በ ኝዎ ማድረ ግ አ ይጠበ ቅም፡ ፡ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች የ ማይሰማዎት መሆኑ ን ፤ ጥሩ የ ጤን ነ ት ስሜት ያ ሇ ዎት
3
መሆኑ ን እ ና በ ከፍተኛ ደረ ጃ መድማት አ ሇመከሰ ቱን ያ ረ ጋግጡ፡ ፡ እ ነ ዚህ እ ን ክብሌ መድኃኒ ቶች ፍቱን መሆና ቸው
የ ተረ ጋገ ጠ ሲሆን የ አ ሇም ጤና ድር ጅት የ ሚከተለት ስሜቶች የ ሚሰማዎት ከሆነ ብቻ የ ጤና ባ ሇሙያ ክትትሌና ድጋፍ
እ ን ደሚያ ስ ፈሌግዎት ያ ሳ ስ ባ ሌ፡ –

 • የ ህመም ስሜት ወይም የ ህመም ስሜቱ እ የ ተሻ ሇ የ ማይመጣ ከሆነ ፡ ፡ እ ነ ዚህ ስሜቶች በ እ ር ስ ዎ ሊ ይ ተከስ ተው
  ከሆነ በሁሇ ት ሳ ምን ታት ባ ሌሞሊ ጊዜ ውስ ጥ አ ስ ቸኳይ ህ ክምና ማግኘት አ ሇ ብዎ፡ ፡
 • የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱ ከሁሇ ት ሳ ምን ታት በ ኋሊ የ እ ር ግዝና ስሜት የ ሚሰማዎት ከሆነ ፤
 • የ ሚፈሰው ደም ከፍተኛ ከሆነ ና በ ሁሇ ት ሳ ምን ታት ውስ ጥ የ ማይቀን ስ ከሆነ ፤
  ማስ ታወሻ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልችን ከወሰ ዱ ከ2 ሳ ምን ታት በ ኋሊ የ እ ር ግዝና ምሌክት ሰጪ ሆርሞኖች
  በ ሰውነ ትዎ ውስ ጥ ስ ሇሚቆዩ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች አ ሁን ም ሉታይብዎ ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ነ ዚህ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች ማሇ ትም
  የ ጡት ማበ ጥ፤ ማቅሇ ሽሇ ሽ፤ ድብር ት እ ና የ መሳ ሰ ለት የ ሚሰማዎት ከሆነ የ ህ ክምና ባ ሇሙያ ያ ማክሩ፡ ፡

ሚሶ ፕሮስ ቶሌን ሇ ብቻው ሇመጠቀም የ ተሰጡ መመሪ ያ ዎች

እ ነ ዚህ ን ቀጣይ መመሪ ያ ዎች ሇመፈጸ ም እ ያ ን ዳን ዳቸው 200 ሚሉ ግራም የ ሚሆኑ 12 ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብልችን
መጠቀም ያ ስ ፈሌጋሌ፡ ፡ ሚሶ ፕሮስ ቶሌን ሇመጠቀም ሁሇ ት መን ገ ዶች ያ ለ ሲሆን እ ነ ሱም በ ብሌትዎ ውስ ጥ ማስ ቀመጥ ወይም
በ ታችኛው መን ጋጋዎች ውስ ጥ መያ ዝ ና ቸው፡ ፡ ሁሇ ቱም የ አ ጠቃቀም መን ገ ዶች እ ጅግ ውጤታማ ና ቸው፡ ፡
መመሪ ያ 1ሀ ፡ አ ራቱን እ ን ክብልች መጀመሪ ያ መጠቀም
vagina በ ብሌትዎ ውስ ጥ በማስ ቀመጥ ሇመጠቀም የ ሚፈሌጉ ከሆነ በመጀመሪ ያ የ ውሃ ሽን ት መሽና ትዎን ና እ ጅዎን
መታጠብዎን ያ ረ ጋግጡ፡ ፡ እ ን ክብልቹን በ ብሌትዎ ውስ ጥ በሚያ ስ ቀምጡበ ት ወቅት እ ን ክብልቹ ከጣትዎ ቁመት
በ ሊ ይ በምን ም መሌኩ ወደ ዉስ ጥ መዝሇ ቅ የ ሇ ባ ቸውም ፡ ፡ ሇ30 ደቂቃዎች ያ ህ ሌ በ ጀር ባ ዎ በመን ጋሇ ሌ
ይቆዩ ፡ ፡

 

mouth እ ን ክብልቹን በ አ ፍዎ ውስ ጥ በማስ ቀመጥ ሇመጠቀም ከፈሇ ጉ በ እ ያ ን ዳን ዱ የ ታችኛው መን ጋጋ ውስ ጥ ሁሇ ት ሁሇ ት
እ ን ክብልችን በመያ ዝ ቢያ ን ስ ሇ30 ደቂቃዎች ያ ህ ሌ ይቆዩ ፡ ፡ እ ን ክብልቹ በሚሟሙበ ት ወቅት በ አ ፍዎ ውስ ጥ
የ ቾክ ጣእም ሉሰማዎት ይችሊ ሌ፤ አ ሉያ ም የ አ ፍ ድር ቀትን ሉያ ስ ከትሌብዎ ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱ
በ ኋሊ ሇ30 ደቂቃዎች ያ ህ ሌ ውኃም ሆነ ምግብ አ ይውሰ ዱ፡ ፡ 30 ደቂቃ ከሞሊ በ ኋሊ በውኃ ተጉመጥምጠው
በ አ ፍዎ ውስ ጥ የ ቀረውን እ ን ክብሌ ይዋጡ፡ ፡
መመሪ ያ 1ሇ ፡ መመሪ ያ 2ን ተግባ ራዊ ከማድረ ግዎ በ ፊት ከ3 እ ስ ከ 4 ሰ ዓታት ያ ህ ሌ ይጠብቁ፡ ፡
መመሪ ያ 2ሀ ፡ በ ተጨማሪ 4 እ ን ክብልችን በመውሰ ድ በመመሪ ያ 1 ሊ ይ የ ተጠቀሱትን በ ቅደም ተከተሊ ቸው
ይድገ ሙት፡ ፡ እ ን ክብልቹን በ ብሌትዎ ውስ ጥ በማስ ቀመጥ ሇመጠቀም የ መረጡ ከሆነ ሇ30 ደቂቃዎች ያ ህ ሌ በ ጀር ባ ዎ
ተን ጋሇው ይቆዩ አ ሉያ ም በ አ ፍዎ ውስ ጥ በመያ ዝ ሇመጠቀም የ መረጡ ከሆነ በ ታችኞቹ መን ጋጋ ውስ ጥ ሇ30
ደቂቃዎች ያ ህ ሌ አ ቆይተው በውኃ እ ያ ጉመጠመጡ ይዋጡ፡ ፡
2ሇ ፡ መመሪ ያ 3ን ተግባ ራዊ ከማድረ ግዎ በ ፊት ከ3 እ ስ ከ 4 ሰ ዓታት ያ ህ ሌ ይቆዩ ፡ ፡
መመሪ ያ 3፡ የ መጨረ ሻ ዎቹን አ ራት እ ን ክብልች በመውሰ ድ መመሪ ያ 1 ሊ ይ የ ተጠቀሱትን ሂደቶች በ ቅደም ተከተሌ
ይድገ ሙ፡ ፡ እ ን ክብልቹን በ ብሌትዎ ውስ ጥ በማስ ቀመጥ ሇመጠቀም የ መረጡ ከሆነ ሇ30 ደቂቃዎች ያ ህ ሌ በ ጀር ባ ዎ
ተን ጋሇው ይቆዩ አ ሉያ ም በ አ ፍዎ ውስ ጥ በመያ ዝ ሇመጠቀም የ መረጡ ከሆነ በ ታችኞቹ መን ጋጋ ውስ ጥ ሇ ሰ ሇ ሳ
ደቂቃዎች ያ ህ ሌ በማቆየ ት በውኃ እ ያ ጉመጠመጡ ይዋጡ፡ ፡
4

ከዚህ በ ኋሊ ስ ምን ሉከሰ ት ይችሊ ሌ?

አ ብዛ ኛውን ጊዜ ከ 1ሰ ዓት እ ስ ከ 2ሰ ዓት ባ ሇው ጊዜ ውስ ጥ ቁርጠት እ ና መድማት ሉጀምር ዎ ይችሊ ሌ፡ ፡ በ ር ከት ያ ሇ
ውኃ ይጠጡ ፡ ፡ የ ተመጣጠነ ገ ን ቢ ምግብ ይመገ ቡ፡ ፡ በ ጀር ባ ዎ ተን ጋሇው እ ረ ፍት ይውሰ ዱ፡ ፡ የ ሚሰማዎትን ህመም
ሇማስ ታገ ስ እ ን ዲችለ እ ቡፕሮፊኑ ን አ ይቡፕሩፌኑ ን መዋጥ ይችሊ ለ፡ ፡
ሇ በ ሇጠ መረ ጃ ‹‹የ ህመም ምሌክቶች›› የ ሚሇውን ገ ጽ ይመሌከቱ፡ ፡
መመሪ ያ 4 የ ህ ክምና አ ገ ሌግልት የ ሚሰ ጥዎትን ባ ሇሙያ ያ ማክሩ
ሚሶ ፕሮስ ቶሌን ሇ ብቻው የ ተጠቀሙ ከሆነ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱ ከ 2-3 ሳ ምን ታት ከሆነ በ ኋሊ የ አ ዋሊ ጅ ነ ር ስ
ባ ሇሙያ ፣ ክሉኒ ካሌ ነ ር ስ አ ሉያ ም ዶክተር የ ምክር አ ገ ሌግልትና እ ር ዳታ ቢሰ ጥዎ ተመራጭ ይሆና ሌ፡ ፡ የ ዳላ ምርመራን
በማካሄድ አ ሁን ም ጽን ሱ የ ቀጠሇ መሆን አ ሇመሆኑ ን ማረ ጋገ ጥ ይችሊ ለ፡ ፡
የ ዳላ ምርመራን ማካሄድ ካሌፈሇ ጉ በ አ ካባ ቢው የ ሚገ ኝ ከሆነ የ አ ሌትራሳ ውን ድ ምርመራ ማካሄድ ይችሊ ለ፡ ፡ የ ጽን ስ
ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልችን ተጠቅሜያ ሇሁ ብሇው መና ገ ር አ ይጠበ ቅብዎትም፡ ፡ ከዚህ ይሌቅ የ ጸ ነ ሱ እ ን ደመሰ ሌዎትና ከዚያ ም
የ ደም መፍሰ ስ እ ን ዳጋጠመዎት አ ሉያ ም ከመደበ ኛው የ ወር አ በ ባ ሂደት ውጪ በ ተሇ የ መሌኩ የ ደም መፍሰ ስ
እ ን ዳጋጥምዎት በማድረ ግ መና ገ ር ይችሊ ለ፡ ፡
የ ሚከተለት ስሜቶች የ ሚሰማዎት ከሆነ የ ህ ክምና ባ ሇሙያ ያ ማክሩ፡
 የ ህመም ስሜት ወይም የ ህመም ስሜቱ እ የ ተሻ ሻ ሇ የ ማይመጣ ከሆነ ፡ ፡ እ ነ ዚህ ስሜቶች በ እ ር ስ ዎ ሊ ይ ተከስ ተው
ከሆነ ሁሇ ት ሳ ምን ታት ባ ሌሞሊ ጊዜ ውስ ጥ አ ስ ቸኳይ ህ ክምና ማግኘት አ ሇ ብዎ፡ ፡
 የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልቹን ከወሰ ዱ ከሁሇ ት ሳ ምን ት በ ኋሊ የ እ ር ግዝና ስሜት የ ሚሰማዎት ከሆነ ፤
 የ ሚፈሰው ደም ከፍተኛ ከሆነ ና በሁሇ ት ሳ ምን ታት ውስ ጥ መቀነ ስ የ ማይታይ ከሆነ ፤
ማስ ታወሻ ፡ የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልችን ከወሰ ዱ ከ2 ሳ ምን ታት በ ኋሊ የ እ ር ግዝና ምሌክት ሰጪ ሆርሞኖች
በ ሰውነ ትዎ ውስ ጥ ስ ሇሚቆይ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች አ ሁን ም ሉታይብዎ ይችሊ ሌ፡ ፡ እ ነ ዚህ የ እ ር ግዝና ምሌክቶች ማሇ ትም
የ ጡት ማበ ጥ፤ ማቅሇ ሽሇ ሽ፤ ድብር ት እ ና የ መሳ ሰ ለት የ ሚሰማዎት ከሆነ የ ህ ክምና ባ ሇሙያ ያ ማክሩ፡ ፡