የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልችን በ ተመሇ ከተ ሇሚኖር ዎት ጥያ ቄ እ ን ደ አ ሇም አ ቀፍ የ መረ ጃ ምን ጭ ሆኖ
ማገ ሌገ ሌ ነ ው፡ ፡ እ ያ ን ዳን ዱ ሀ ገ ር ጽን ስ ማስ ወረ ድን አ ስመሌክቶ የ ራሱ የ ሆነ ደን ብ፤ መመሪ ያ ና ግን ዛ ቤ ይኖረ ዋሌ፡
፡ የ እ ኛ ዋነ ኛ ግብም የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብሌን ሇመጠቀም በ ፈሇ ግን በ ት ጊዜ ከየ ት ማግኘት እ ን ደምን ችሌ፤
ከመጠቀማችን በ ፊትም ምን ማድረ ግ እ ን ዳሇ ብን ፤ በ አ ግባ ቡ እ ን ዴት መጠቀም እ ን ደምን ችሌ፤ ከተጠቀምን በ ኋሊ ም
ሉገ ጥመን የ ሚችሇውን ነ ገ ር እ ን ድን ገ ምት፤ በ የ ትኛው ጊዜ የ ህ ክምና እ ር ዳታ እ ን ደሚያ ስ ፈሌገ ን ያ ሇውን ተጨባጭ መረ ጃ
ማካፈሌና በ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ሊ ይ ያ ሇውን የ ተሳ ሳ ተ ግን ዛ ቤ ማስ ቀረ ት ነ ው፡ ፡
ይህ ድረ ገ ጽ የ ተመሰ ረ ተው ሴቶች ደህ ን ነ ቱን የ ጠበ ቀ የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ እ ድሌ ማግኘት አ ሇ ባ ቸው ብሇው ጽኑ እምነ ት
ባ ሊ ቸው የ ግሇ ሰ ቦ ች ስ ብስ ብ ነ ው፡ ፡ ሇ ዚህ ድረ ገ ጽ የ ሚያ ገ ሇ ግለ መረ ጃዎች የ ተሰ ባ ሰ ቡት ከአ ሇም አ ቀፍ የ ጤና
ድር ጅት፤ ጉትማቸር ኢን ስ ቲትዩ ትና safe2choose.org ከተሇ ያ ዩ የ መረ ጃ ምን ጮች የ ተሰ ባ ሰ በ ሲሆን ፤ ዓሊ ማውም
በ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልች ዙሪ ያ አ ዳዲስ መረ ጃዎችን ና ደህ ን ነ ቱና ጤና ማነ ቱ የ ተረ ጋገ ጠ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ
እ ን ክብልችን ሁለም ሴቶች ማግኘት እ ን ዲችለ ማድረ ግ ነ ው፡ ፡ በ ዚህ ድረ ገ ጽ የ ተሰጡት መረ ጃዎች ትክክሇ ኛና አ ዳዲስ
መሆና ቸውን ሇማረ ጋገ ጥ በ አ ሇም አ ቀፍ የ ጤና ድር ጅት መመሪ ያ ዎች መሰ ረ ት በ የ ጊዜው ክትትሌና እ ርምት ይደረ ግሇታሌ፡ ፡
የ ጉዳዩ ባ ሇ ቤትነ ት
የ ዚህ ድረ ገ ጽ (howtouseabortionpill.org) አ ቅጣጫዎች የ ተሰጡት ከአ ሇም አ ቀፉ የ ጤና ድር ጅት ይፋዊ
መመሪ ያ ሊ ይ ነ ው፡ ፡ በ ድረ ገ ጻ ችን ሊ ይ የ ተካተቱት መረ ጃዎች ትክክሇ ኛ እ ን ዲሆኑ ሇማድረ ግ በ ብዙ መሌኩ ጥረ ቶች
ተደር ገ ዋሌ፡ ፡ ይሁን ና በ ድረ ገ ጾ ቹ ሊ ይ የ ተዘ ረ ዘ ሩት መረ ጃዎች በ የ ጊዜው ሉሇ ዋጡ የ ሚችለ ሲሆን የ መረ ጃዎቹ ጸ ሃ ፊዎች
ስ ሇመረ ጃው ትክክሇ ኛነ ት በማን ኛውም ጊዜ ተጠያ ቂ ሉሆኑ አ ይችለም፡ ፡
ከዚህ በ ታች ከተዘ ረ ዘ ሩት ቋን ቋዎች ወስ ጥ በ የ ትኛው መጠቀም እ ን ደሚችለ ይጠቁሙን ፡