• እ ር ስ ዎ የ ሚኖሩበ ት ሀ ገ ር ውስ ጥ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ገ ወጥ ሆኖ በ ህ ግ ቁጥጥር ስ ር የ ዋለ ወይም ወደ ወህ ኒ
  ቤት የ ገ ቡ እ ን ደሆነ የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብልቹን በ ታችኛው መን ጋጋዎ ውስ ጥ በ ጉን ጭዎና እ ና በ ጥር ስ ዎ
  መካከሌ ይዘ ው ይቆዩ ፡ ፡ እ ን ክብልቹን በማህ ጸ ን ዎ ውስ ጥ ያ ስ ቀመጡ እ ን ደሆነ መድኃኒ ቱ በመሟሟት በ 30
  ደቂቃዎች ውስ ጥ ወደ ሰውነ ትዎ ይሰ ራጫሌ፡ ፡
  ይሁን ና የ እ ን ክብለ ውጪኛው ሽፋን ሊ ይሟሟ ይችሊ ሌ፡ ፡ ከባ ድ ችግር አ ጋጥምዎት የ ህ ክምና እ ር ዳታ
  ያ ስ ፈሇ ግዎት ከሆነ አ ን ዳን ድ ጊዜ የ እ ን ክብለ ውጪኛው ሽፋን ከአ ን ድ ቀን በ ኋሊ ሉታይ ወይም ሉወጣ
  ይችሊ ሌ፡ ፡ በማህ ጸ ን ዎ ውስ ጥ እ ን ክብለ ከተገ ኘ ሇ ህ ግ አ ስ ከባ ሪ ሉጠቆሙ ይችሊ ለ፡ ፡
 • የ ጽን ስ እ ድሜ ምን ያ ህ ሌ ሆኖት ይህ ን ን ህ ክምና ሉጠቀሙ ይችሊ ለ? ጥና ቶች እ ን ደሚያ መሇ ክቱት የ ጽን ስ
  ማስ ወረ ድ ህ ክምና ን ሇማካሄድ ቢበ ዛ ጽን ሱ የ 10 ሳ ምን ታት እ ድሜ ሉበ ሌጥ አ ይገ ባም፡ ፡ ይህ ን ን የ ጽን ስ
  እ ድሜ ስ ላትን በመጠም የ ጽን ሱን እ ድሜ ይወቁ፡ ፡ ( በ ድረ ገ ጹ ሊ ይ የ ተገ ሇ ጹትን በመጠቀም ትር ጉሙን
  ማግኘት እ ን ደምትችለ ምክር እ ሰጣሇሁ፡ ፡ )

  የመጨረሻው የወር አበባዎ የታየበት የመጀመሪያ ቀን ሊይ ወይም ኋሊ የጀመረ ከሆነ :
  April 18th, 2017
  አሁንም የጽንስ ማቋረጥ እንክብሌን መጠቀም ይችሊለ፡፡
 • ጽን ሱን በሚያ ስ ወርዱበ ት ወቅት እ ር ዳታ ይሰጠኛሌ ብሇው ማን ን ያ ምና ለ? የ ህ ክምና እ ር ዳታ የ ሚያ ስ ፈሌግዎ
  ከሆነ በማን ሊ ይ እምነ ትዎን ይጥሊ ለ? በ አ ን ዳን ድ ሀ ገ ራት ውስ ጥ ጽን ስ ን በ ተመሇ ከተ ጥብቅ የ ሆኑ ባ ህ ሊ ዊና
  ማህ በ ራዊ ደን ቦ ች ይኖራለ፡ ፡ እ ን ደ አ ጋጣሚ ሆኖ አ ስ ቸጋሪ የ ጤና መታወክ ቢያ ጋጥምዎ እ ን ኳን እ ር ዳታ
  ሉሰ ጥዎ የ ሚችሇውን ታማኝ ሰው ማዘ ጋጀት አ ይከፋም፡ ፡ እ ነ ዚህ ን ማህ በ ራዊና ባ ህ ሊ ዊ እ ን ቅፋቶችን ሇመቅረ ፍ
  እ ን ድትችለ …. የ ተወሰ ኑ ምክሮች ይኖሩና ሌ፡ ፡ ተጨማሪ መረ ጃ ከፈሇ ጉ የ መረ ጃ ቋታችን ን ይጎ ብኙ ወይም

safe2choose.org ሆትሊ ይን ሊ ይ ይደውለ፡ ፡

እ ን ክብለን ከመውሰ ድዎ ወይም ከመጠቀምዎ በ ፊት የ ሚከተለትን ያ ስ ተውለ፡

 • በማህ ጸ ን ዎ ውስ ጥ ማን ኛውም አ ይነ ት የ እ ር ግዝና መከሊ ከያ ( እ ን ደ ኮይሌ ወይም ፕሮጀስ ትሮን አ ይነ ት )
  ካሇ መጀመሪ ያ ማውጣት አ ሇ ብዎ፡ ፡
 • ሌጅዎን ጡት የ ሚያ ጠቡ ከሆነ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌ ህ ጻ ኑ ን ሉያ ስ ቀምጥ ይችሊ ሌ፡ ፡ ይህ ን ን ሇማስ ወገ ድ
  ህ ጻ ኑ ን ጡት ካጠቡት በ ኋሊ ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብልችን ይውሰ ዱ፤ ከዚያ ም ህ ጻ ኑ ን ድጋሚ ከማጥባ ትዎ በ ፊት
  ቢያ ን ስ 4 ሰ ዓታትን ይጠብቁ፡ ፡
  6
 • በ ደምዎ ውስ ጥ ኤችአ ይቪ ካሇ የ ጤና እ ክሌ እ ን ዳያ ጋጥምዎ ይጠን ቀቁ፤ ምክን ያ ቱ ደግሞ የ ጸ ረ- ኤችአ ይቪ
  ኤድስ እ ን ክብሌ በመውሰ ድ ሊ ይ በመሆን ዎ ጤን ነ ትዎን ይጠብቁ፡ ፡
 • የ ደም ማነ ስ ህመም ካሇ ብዎትና የ ህ ክምና እ ር ዳታ ቢያ ስ ፈሌግዎ በ ቅር ብ ሉረ ዳዎት የ ሚችሌ የ ጤና ባ ሇሙያ
  ያ ዘ ጋጁ፡ ፡ ከፍተኛ የ ሆነ የ ደም ማነ ስ ህመም ካሇ ብዎ እ ና የ ተጠቀሙት የ ጽን ስ ማስ ወረ ጃ እ ን ክብሌ በጣም
  የ ደም መፍሰ ስ ያ ስ ከተሇ እ ን ደሆነ የ ጤና ዎ ሁኔ ታ የ ከፋ ሉሆን ይችሊ ሌ፡ ፡

አ ጠቃሊ ይ ጠቃሚ ምክሮች

 • በሁለም ሂደቶች ሊ ይ በ ር ከት ያ ሇ ውኃ ይጠጡ፤
 • የ ተመጣጠነ ምግብ ይመገ ቡ፤ ሇምሳ ላ ክራከር እ ና ቶስ ትን ቢመገ ቡ የ ማቅሇ ሽሇ ሽ እ ና ማስመሇ ስ ችግር ን
  ሉፈታሌዎት ይችሊ ሌ፤ አ ረ ን ጓ ዴ ቅጠሌ አ ትክሌቶችን ፤ እ ን ቁሊ ሌና ቀይ ስ ጋን ቢመገ ቡ ደግሞ በ ጽን ስ ማስ ወረ ድ
  ሂደት ወቅት በሚያ ጋጥም የ ደም መፍሰ ስ ምክን ያ ት የ ተከሰ ተውን የ ን ጥረ ነ ገ ሮችን እ ጥረ ቶችን ይተካሌ፡ ፡
 • ሚሶ ፕሮስ ቶሌ እ ን ክብሌ በ ብሌትዎ ውስ ጥ ሇማስ ቀመጥ የ መረጡ ከሆነ በ ቤትዎ አ ካባ ቢ ወይም የ ግሌ ነ ጻ ነ ትዎን
  አ ግኝተው እ ን ክብለን ከወሰ ዱ በ ኋሊ ሇ ጥቂት ሰ ዓታት ያ ህ ሌ በ ጀር ባ ዎ ተን ጋሇው እ ረ ፍት የ ሚወስ ዱበ ት አ ካባ ቢ
  ይሁኑ ፡ ፡
 • እ ን ክብለን ከወሰ ዱ በ ኋሊ ትኩስ ሻይ ወይም የ ሚመገ ቡትን ምግብ የ ሚያ ቀር ብሌዎትና እ ን ክብካቤ
  የ ሚያ ደር ግሌዎት ሰው ከእ ር ስ ዎ ጋር እ ን ዲሆን ቢያ ደር ጉ ጠቃሚ ነ ው፡ ፡
 • ከመደበ ኛው የ ወር አ በ ባ ሂደት በ ፈጠነ መሌኩ ጽን ስ በሚያ ስ ወርዱበ ት ወቅት በ ፍጥነ ት ሉጠቀሙ ስ ሇሚችለ
  በ ር ከት ያ ሇ ማድረ ቂያ ጨር ቅ ወይም ሞዴስ ያ ዘ ጋጁ፡ ፡
 • እ ን ደ አ ጋጣሚ ሆኖ ወደ ህ ክምና ተቋም መሄድ የ ግድ የ ሚሆን ከሆነ የ ተሻ ሇ እ ቅድ ያ ዘ ጋጁ፡ ፡