እኛ ማን ነን

እኛ ማን ነን

HowToUse በየትኛውም አካባቢ የሚኖሩ ሴቶች ደህንነቱ የተጠበቀ የፅንስ ማስወረድ አማራጭ ተጠቃሚ የመሆን መብት አላቸው ብለው የሚያምኑ እና ይህንን ለማሳካት በቁርጠኝነት የሚሰሩ ግለሰቦች የሚመሩት የመስመር ላይ (online) ማህበረሰብ ነው።

about us

የምንሰራው ስራ

HowToUse የፅንስ ማስወረድ ኪኒኑን በተመለከተ – ኪኒኑ ከመውሰድዎ በፊት ግምት ውስጥ መክተት ስለሚገባዎ ነገር፣ ጥራታቸው የጠበቁ የፅንስ ማስወረድ ኪኒኖች ከየት ማግኘት እንደሚችሉ፣ ደህንነትዎ በማይጎዳ መልኩ እንዴት ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ፣ ምን ውጤት መጠበቅ እንዳለብዎ እና አስፈላጊ ከሆነ መቼ የሕክምና እርዳታ ማግኘት እንዳለብዎ መረጃዎችን እና ማቴርያሎችን የማጋራት ስራ ይሰራል። ሴቶች በራሳቸው መንገድ ፅንስ ማስወረድ የሚችሉበትን እውቀት የማስጨበጥ ስራ ነው የምንሰራው።

Where we work

HowToUse ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው- እኛ በመላ አለም ለሚገኙ ሴቶች መረጃ እንሰጣለን። በአሁኑ ጊዜ ድረገፃችን የሚከተሉትን ጨምሮ በ 30 ቋንቋዎች ተተርጉሟል የማ ይ ታ ይ ዎ ት ን ቋ ንቋ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? በ ላይ ያግ ኙ ን፡፡ info@howtouseabortionpill.org

ማ ሳሰቢ ያ፡

በ ዚ ህ ድ ረገጽ ላይ ያሉ ገጾች በሙ ሉ ያላቸ ው መ ረ ጃ ት ክ ክ ለ ኛ እንደ ሆ ነ ለማ ረ ጋ ገጥ ሁ ሉ ም ጥ ረት እየተ ደ ረ ገ ነው ፡፡ ነገር ግ ን፣ ሁ ኔታ ዎ ች ከ ጊ ዜ ጊ ዜ የሚ ለወ ጡ ሲ ሆ ን በ ማ ንኛ ው ም ሰአት ላይ የሚ ለ ጠ ፍ ን መ ረጃ በ ተ መ ለ ከ ተ ጸ ፊ ዎ ች ም ንም አይ ነት  ላፊ ነት አይ ወ ስዱ ም ፡፡

References

ደራሲያን:

  • በዚህ ድረ ገጽ ላይ የቀረቡት ሁሉም ይዘቶች በብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን፣ Ipas፣ የዓለም ጤና ድርጅት፣ ዲኬቲ ኢንተርናሽናል እና ካራፌም ስር ባሉ ደረጃዎች እና ፕሮቶኮሎች ተገዢ ሆነው በ HowToUseAbortionPill.org ቡድን የተፃፉ ናቸው።
  • ብሔራዊ የፅንስ ማስወረድ ፌዴሬሽን (NAF) በሰሜን አሜሪካ ውስጥ የፅንስ ማስወረድ አቅራቢዎች የሙያ ማህበር ሲሆን፣ ምርጫን በሚደግፍ እንቅስቃሴ ላይ ግምባር ቀደም የሆነ ማህበር ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ NAF ከተለቀቀው የ 2020 ክሊኒካዊ ፖሊሲ መመሪያዎች ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • Ipas5 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ እና የእርግዝና መከላከያ እንክብካቤ ተደራሽነትን በማስፋፋት ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ብቸኛ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ Ipas ከተለቀቀው የስነ-ተዋልዶ ጤና ክሊኒካዊ ዝመናዎች 2019 ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለዓለም አቀፍ የህዝብ ጤና ሃላፊነት ያለበት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስር ያለ ልዩ ኤጀንሲ ነው። በ HowToUseAbortionPill.org ላይ የሚገኘው ይዘት በ WHO ከተለቀቀው የ 2012 ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ: ለጤና ስርአቶች የቴክኒክ እና የፖሊሲ መመሪያ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
  • ዲኬቲ ኢንተርናሽናል በቤተሰብ ምጣኔ፣ በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፅንስ ማስወረድ ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ባላቸው ትልልቅ ሃገራት ላይ ማህበራዊ ግንዛቤን ማሳደግ ባለው ኃይል ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት በ 1989 የተቋቋመ ለትርፍ ያልሆነ ድርጅት ነው።
  • ካራፌም ሰዎች የልጆቻቸውን ቁጥር ለመገደብ እና እንደ ፍላጎታቸው አራርቆ መውለድ እንዲችሉ ለማገዝ ምቹ እና ሙያዊ የሆነ ፅንስ የማስወረድ እንክብካቤ እና የቤተሰብ ምጣኔን አገልግሎቶችን የሚያቀርብ የክሊኒክ ኔትዎርክ ነው።