የፅንስ ስሌት መሳሪያ
የ ጽን ስ እ ድሜ ምን ያ ህ ሌ ሆኖት ይህ ን ን ህ ክምና ሉጠቀሙ ይችሊ ለ? ጥና ቶች እ ን ደሚያ መሇ ክቱት የ ጽን ስ ማስ ወረ ድ ህ ክምና ን ሇማካሄድ ቢበ ዛ ጽን ሱ የ 10 ሳ ምን ታት እ ድሜ ሉበ ሌጥ አ ይገ ባም፡ ፡ ይህ ን ን የ ጽን ስ እ ድሜ ስ ላትን በመጠም የ ጽን ሱን እ ድሜ ይወቁ፡ ፡ ( በ ድረ ገ ጹ ሊ ይ የ ተገ ሇ ጹትን በመጠቀም ትር ጉሙን ማግኘት እ ን ደምትችለ ምክር እ ሰጣሇሁ፡ ፡ )
የመጨረሻው የወር አበባሽ ከሚከተለው ጊዜ በፊት ወይም በኋላ ከጀመረ፦
19 ሴፕቴምበር 2024
አሁንም የጽንስ ማስወረጃ ክኒኑን ልታስቢበት ትችያለሽ
የአንቺ እርግዝና ከ 13 ሳምንታቶች በላይ ነዉ?
የ HowToUseAbortionPill protocol ፕሮቶኮል የታሰበዉ እስከ 13 ሳምንታቶች ድረስ ለሆናቸዉ እርግዝናዎች ብቻ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ የጽንስ ማስወረጃ ክኒኖች በሌላ ፕሮቶኮል አማካኝነት ቆየት ባሉ የእርግዝናዉ ጊዜያቶችም ሊወሰዱ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፣ የእኛን ወዳጆች በዚህ ዌብሳይት www.womenonweb.org ማግኘት ትችያለሽ ወይም በአንቺ ሃገር ዉስጥ የሚገኙ የጽንስ ማስወረድ አቅርቦቶች የበለጠ ለማ ወቅ ወደ እኛ ሃገር ገጽታዎች መሄድ ትችያለሽ፡፡
ትኩረ ት ሉሰ ጥባ ቸው የ ሚገ ባ ቸው ነ ገ ሮች
አ ጠቃሊ ይ ጠቃሚ ምክሮች
የደህንነት እቅድ መፍጠር
እንደ ዓለም ጤና ድርጅት(ደብሊዉኤችኦ)፣ እንክብሎችን በመጠቀም ጽንስ ማስወረድ እጅግ በጣም ደህንነቱ የተጠበቀ ነዉ እና ችግሮች የሚያጋጥሙበት ሁኔታ አነስተኛ ነዉ፡፡ ሆኖም ግን፣ አስፈላጊ ከሆነ የሕክምና አደጋ ሁኔታ ታሳቢ አድርጎ ዝግጅት ማድረግ ጥሩ ነዉ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለደህንነትሽ እቅድ ማዉጣት እንዲረዳሽ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእኛን ጥያቄዎች ግምት ዉስጥ አስገቢያቸዉ፡፡
ዋቢዎች፦
- “Induced Abortion.” American College of Obstetrics and Gynecologists. https://www.acog.org/Patients/FAQs/Induced-Abortion
- “Care for Women Choosing Medication Abortion.” The Nurse Practitioner. https://journals.lww.com/tnpj/Citation/2004/10000/Care_for_Women_Choosing_Medication_Abortion.9.aspx
- “Safe abortion: technical and policy guidance for health systems.”The World Health Organization. https://apps.who.int/iris/bitstream/handle/10665/70914/?sequence=1